የአንድ ወይም የሁለት ሰዎች ሀሳብ ጠቅላላውን ህዝብ

On

  ከኡሜ ቡልቻ   አንድን ነገር ስንቃወምም ሆነ ስንናገር ምክንያታዊ መሆን አለብን። ግለሰቦች ወይንም ድርጅቶች የመሰላቸውን ነገር የመናገር መብት አላቸው። ተናጋሪዎቹን ሀሳባቸውን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ምክንያት ሊኖረን ይገባል። ሰዎቹን ከመደገፍና ከመቃወም አልፈን የአንድ ወይም የሁለት ሰዎች ሀሳብ ጠቅላላውን ህዝብ የሚወክል አድርገን አንድን…

ኦሮሞን በግድ ጠምዝዞ ፥ ጨፍልቆ ፣ ጠርቦ

On

  ኢትዮጵያዊናት በወያኔ አይን ሲታይ እንዴት ነው ? @ ኢትዮጵያዊነት በአማራው አይን ሲታይ እንዴት ነው ? ኢትዮጵያዊናት በኦሮሞ አይን ሲታይ እንዴት ነው ? @ ኦሮሞ ነው ወይስ ኤርትራ ነው ወደ ኢትዮጵያዊነት የሚቀርበው ? @ ትግሬ እና ኤርትራ (99% ) ዜጠና ዜጠኝ ፐርሰንት…

የወያኔዎች ዕድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት የአስቾኳይ ጊዜ አዋጅ

On

  የወያኔዎች ዕድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት የአስቾኳይ ጊዜ አዋጅ ብሎ ያሉት ኦሮሞን እና መሰሎችን ለማጥፋትና ለማጥቃት ሲባል የታወጀው መልኩን አዙሮ እና ቀይረው የእድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት መሆኑ ቀርቶ እድሜ ማሳጠሪያ መርዝ እንዳይሆንባቸው ወይም ሊሆንባቸው እንደምችል መጠርጠ አለባቸው ። ምክንያቱም በየትኛዉም አለም ዜጎች በተፈጥሮ ያገኙትን…

የወያኔ መንግስት ኦሮሞ ላይ ጦር ማወጅ ትቶ በአስቾኳይ ስልጣን ከኦነግ ጋር ተደራድሮ ማስረከብ አለበት

On

  የኢትዮጵያ መንግስት ሌት ተቀን ስለ ግብጽ እና ስለ ኦሮሞ ነጻነት ግንበር መፈራረም ህዝቡን ወደ አልሆና አቅጣጫ እየመራ በተላይም ህዝቡ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ አመኔታ እንዳይኖረው እያደረጋ ይገኛል ። ይልቁንም የወያኔ መንግስት ኦሮሞ ላይ ጦር ማወጅ ትቶ በአስቾኳይ ስልጣን ከኦነግ ጋር ተደራድሮ ማስረከብ…