ወያኔ አልሚ ኦሮሚያ አዉዳሚ እና ጎንደር ሰላማዊ ሰልፍ የለም የተባለዉ

On

  ዘጠኝ ወር ያስቆጠረዉ የኦሮሚያ ተቃዋሚ እንቅስቃሴ ከግዜ ወደ ጊዜ ስልቱን እና ጥንካሬዉን ጨምሮ መላዉን ኦሮሚያ እንደ እሳት እየተቀጣጣላ ያለው ያዳረሰዉ የባለቤትነት ጥያቄ፣ የኣልገዛም ጥያቄ፣ የመብትና የፍህ ጥያቄ እንጂ ያአዉዳሚነት ጥያቄ ኣይደለም። ወያኔ አልሚና ኦሮሚያ ኣዉዳሚ ተብለዉ እና እንደ ሆና ተደርጎ በወያኔ…