ቢገባቸውም ባይገባቸውም ኦሮሚያ ከእጃቸው ወጥታሌች

On

  ጭንቅለት ያለዉ መንግስት ወይም አገር አስተዳደሪ ለህዝቡ ሲል ፣ ለሀገሩ ሲል፣ እና ብሎም ለአለም ጥሩ አስተማሪ ለመሆን ስልጣኑን በገዛ ፍቃዱ ይለቃል እንደ እነ ዴቪድ ካሜሮን (David Cameron) የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚንስቴር ። በእነ ወያኔ መንግስት አይን ሲታይ ግን ይህ እብደት እነ ሕጻንናት…

የኦሮሚያ ህዝብ 500 ዜጎቿ በወያኔ ጥይት ተገሎ ተመጣጣኝ እርምጀ

On

  የኢትዮጵያ መንግስት ሰራዊት በኦሮሞ ህዝቦች ላይ ባዘመተው ከ500 የሚበልጡትን ዜጎችን ገሏል ፣ ከ 12000 የሚበልጡትን አቁስሏል አካል ጉዳተኛ አድርጎል፣ ከ መቶ ሺ (100,000) የሚቆጠሩ ዜጎችን ፣ ተማሪዎችን፣ አርሶ አደሮችን፣ ነጋዴዎችን ፣ የመንግስት ሰራተንኞችን ፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባለቶችን፣ ሽማግሌ አባቶችን ፣ አሮጊት…