የኦሮሞ ሕዝብ ሙሉ መብቱን የሚያገኘው በልጆቹ ደምና አጥንት መሆኑን አክቲቪስቶች ሊረዱ ይገባል

On

    By ‪#‎Oromara_Adiss‬   አንዳንድ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ኦሮሞ ያልሆኑ ወገኖች የተጀመረውን ትግል እንዲቀላቀሉ ወይም እንዲያግዙ ልመና የሚመስል ጥሪ እያቀረቡ ነው፡፡በእውነቱ ይህ ያሣፍራል፡፡በትግሉ ሕይወታቸውን ላጡ፣ አካላቸውን ላጎደሉ እና በእስር እየማቀቁ ለሚገኙ ወገኖቻችን ትልቅ ስድብ ነው፡፡የኦሮሞን ሕዝብ ታላቅነት አለማወቅም ጭምር፡፡      …